ከአገር ውስጥ ለፖለቲከኞች የአገራዊ ምክክር ( ፉግግር) ኮሚሽን ፤ በዲያስፖራው መስመር ደግሞ ሰሞኑን ብቅ ያለው ስደተኛ ፖለቲከኞችን የሚያጠምደው ቀንዳሙ ...
የአማራና የኦሮሚያ ክልሎችን የሚያብጠዉ የመንግሥትና የአማፂያን ግጭቶች፣ በየአካባቢዉ የተንሠራፋዉ ሥርዓተ አልበኝነት፣ እገታ፣ ዘረፋ፣ መፈናቃል፣ የ?… ...
በደቡብ ምስራቅ ሊቢያ በረሃ ቢያንስ የ28 ስደተኞች አስከሬን የያዘ የጅምላ መቃብር መገኘቱን የአገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። ...
ባለፈው ሳምንት ጽሑፌ ስለፖለቲካ ባህል ጽንሰ ሐሳብ፣ ከኢትዮጵያ የልሂቃን የፖለቲካ ባህል ውስጥ ስም ማጥፋትን፣ ተቀናቃኝን ማጥቃትንና የመደራደርና ...
‹‹በፀጥታ መደፍረስ ውስጥ የዜጎች መብት እየተረገጠ ነው›› ሲሉ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ወ/ሮ እፀገነት መንግሥቱ ...
ኢትዮጵያ ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ ለማድረግ የአፍሪካን 2063 ግቦች አጣቅሳ የተለየ ትልም መንደፍ አያስፈልጋትም፡፡ የውስጥ ሰላሟን ከማስተማመን ጋር አሁን ...
ያለመታደል ሆኖ በተደጋጋሚ እያጋጠሙን ለሚገኙ አንዳንድ ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ለማበጀት እየተቸገርን ነው። በተደጋጋሚ ለሚገጥሙን ችግሮች ጨከን ብሎ ...
ለማዳበሪያ ግዥ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ተመድቧል ተብሏል የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ከአገር ውስጥ ፋብሪካዎች የኖራ ግዥ ለመፈጸም በሚፈለገው መጠን ማግኘት ...
በውጭ አገሮች የተሰደዱና መንግሥትን ሲቃወሙ የቆዩ ፖለቲከኞች ወደ አገር ቤት ገብተው ከመንግሥት ጋርም ሆነ ከሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች ጋር በጋራ የሚወያዩበት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results