News
ጅቡቲ፣ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ሕጋዊ ሰነድ ሳይዙ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እስከተያዘው ወር መጨረሻ በፍቃዳቸው እንዲወጡ ያዘዘችው፣ “በጸጥታ” እና “ጤና ...
በደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የሕወሓት ክንፍ፣ የጌታቸው ረዳ ቡድን አሁንም የትግራይን ሕዝብ አንድነት ለመከፋፈል እየሠራ ይገኛል በማለት አዲስ ...
ከ31 ባንኮች መካከል 28ቱ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸው ተገልጿል! በዚህ ዓመት ባንኮች ያጡት ገንዘብ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ300 ...
ኋይት ሃውስ ሰዎች ተጋብተው ልጅ እንዲወልዱ የሚገፋፋ ፖሊሲ በተግባር ላይ ለማዋል እያሰበ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አንዱ ልጅ ለሚወልዱ እናቶች የሚሰጠው ማበረታቻ ...
ቃላቸውን የሰጡን የሟች ጓደኛ፣ “ ቤተሰብ ለመጠየቅ እየሄደ ባለበት ነው በጥይት ተመትቶ የተገደለው። ትላንት ጠዋት 3 ሰዓት ነው የተገደለው ” ሲሉ ተናግረዋል ...
ባልታሰበ ሰዓት የሚከሰት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ስላለ …… አሜሪካ U.S. Embassy Addis Ababa በአዲስ አበባ ...
(መሠረት ሚድያ)- በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው ሳቢያን አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኛ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት እና ከሰሞኑ የጤና ባለሙያዎች ያሰሙትን ድምፅ ...
በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የሚመረጡት በመንበር ላይ ያሉት ጳጳስ ሲሞቱ ወይም ከፖፕ ፍራንሲስ በፊት የነበሩት ቤኔዲክት 16ኛ ...
(ሚያዚያ ፲፭ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም/ April 23/2025):- ቋሚ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ቅድስት ድንግል ማርያምን በማስመልከት ባስተላለፉት ትምህርት ዙሪያ ተወያየ ...
ጉብኝታቸውን መሰረዛቸውን ያሳወቁት የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ ቤጂንግ ለጉብኝት ማምራታቸው ከተዘገበ በኋላ መሆኑ ተነግሯል። ...
(መሠረት ሚድያ)- የአለም ምግብ ፕሮግራም (World Food Programme) 10 ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ርሀብ እና የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ችግር አጋጥሟቸው እንደሚኝ ገልፆ ይህ ...
የናይጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደኤታ ቢያንካ ኦጁኩ፣ በአቡጃ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሠ ገረመው ጋር ሰሞኑን በተወያዩበት ወቅት፣ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results